የባልደራስ የውጭ አማካሪ ምክር ቤት አባላት ማንነት ታወቀ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የአማካሪ ምክር ቤት አባላት ማንነት በይፋ ታወቀ። በሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ የሚገኙ እነዚህ ታዋቂ  ኢትዮጵያውያን  ፓርቲውን በተለያዩ እስትራቴጂክ እና ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ በማማከር ድጋፍ መስጠታቸውንም ለዘሃበሻ የደረሱ መረጃዎች ጨምረው ገልፀዋል። አንጋፋውን ምሁር ፕሮፌስር ጌታቸው ሃይሌ ፣ዶክተር ሰማሃኝ ጋሹ፣ዶክተር አብርሃም አለሙ፣ አቶ ሃይለገብርኤል አያሌው፣የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍፁም … Continue reading የባልደራስ የውጭ አማካሪ ምክር ቤት አባላት ማንነት ታወቀ